Package identities and Google Play discovery pages for apps published under this developer name in our catalog.
114 apps · Page 1 of 3
ይህ አፕልኬሽን ሰፊነቱ ሶላት سفينة الصلاة በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅሕ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አብዱልጀሊል ሐዲ ኑር የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ። አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን ማ
synced Jul 17, 2026
ሹሩጡ ሶላት - የሶላት መስፈርቶች በድምፅ እና በትርጉም "ሹሩጡ ሶላት" (የሶላት መስፈርቶች) የተሰኘው ይህ ልዩ የሞባይል መተግበሪያ ታላቁን የእስልምና ሊቅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ (ረሒመሁላህ) የጻፉትን "ሹሩጡ ሶላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃ" (የሶላት መስፈርቶች፣ ማዕዘናት እና ግዴታዎች) የተሰኘውን ወሳኝ ኪታብ በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያቀርባል። መተግበሪያው ኪታቡን በድምፅ በማንበብ እና
synced Jul 17, 2026
Looking for more? Browse the full catalog.